remem

"While others dream, we wake up to serve. REM: Rebuilding Ethiopia Mission."

መብራታችን የበራ ይሁን

የውስጠኛውን መንግሥት መጠበቅ ጥቅስ፡ (ሉቃስ 11፡33-36) እኛ የዓለም ብርሃን ደግሞም የምድር ጨው ነን። በክርስቶስ ብቻ የተገኘ ሰማያዊ ማንነት አለን።በተራራ ላይ/ በከፍታ ልንቀመጥ፣ ብርሀናችንን ልንጠብቅ እና ልናበራ ተጠርተናል። እግዚአብሔር እንድታይ፣ በየደረጃው ጨለማን ልትገፋ ፈጥሮሃል። ጠላት – ከሆነ ነገር በታች ሊደብቅህ ይፈልጋል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ተገልጥ! ይለናል። ስለ ውስጠኛው የሚደረግ ጦርነት፡ አስፈላጊ የሆነ ማስጠንቀቂያ – በውስጥህ […]

መብራታችን የበራ ይሁን Read More »

WhatsApp
Telegram
TikTok
Scroll to Top